"ጥምጣምም የለውም ...፣
ወይም ቆብ አልደፋ መስቀል አልጨበጠ፤
ክ'ነት ሳይሰጠው ብንያም በለጠ!"
ሶሎ ማክ የተባለ ወንድም በለሊቱ ቀጥታ ስርጭት የመቄዶንያ ገቢ ማሰባሰብያ ላይ በመላክ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ያነበበው ግጥም።
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!"
https://t.me/ATRACOSE
ወይም ቆብ አልደፋ መስቀል አልጨበጠ፤
ክ'ነት ሳይሰጠው ብንያም በለጠ!"
ሶሎ ማክ የተባለ ወንድም በለሊቱ ቀጥታ ስርጭት የመቄዶንያ ገቢ ማሰባሰብያ ላይ በመላክ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ያነበበው ግጥም።
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!"
https://t.me/ATRACOSE