የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ dan repost
#ከእሳት ለመጠበቅ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿اتَّقُوا النّارَ ولو بشِقَّةِ تَمْرَةٍ، فمَن لَمْ يَجِدْ شِقَّةَ تَمْرَةٍ فَبِكَلِمَةٍ طَيِّبَةٍ﴾
“በግማሽ ቴምርም ቢሆን የጀሃነምን እሳት ተከላከሉ። ግማሽ ቴምር ማታገኙ እንኳ ቢሆን መልካም በመናገር ተከላከሉ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 3595
ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic