#የዴል_ካርኒጌ_13_ምርጥ_አባባሎች
👉እስካልተገበርከው እውቀትህ ሃይል ሊሆን አይችልም!
👉 ለአንድ ሰአት የሚኖርህ እቅድ ለአስር ሰአታት ከመስራት ድካም ያሳርፍሃል።
👉 ህይወት ማለት ስትወረውረው መልሶ እንደሚመጣ ናት። የሰራኸውን ብቻ ታገኛለህ።
👉 ተግባራዊ አለመሆን በውስጥህ ጥርጣሬ እና ፍርሃትን ይዘራል። ተግባራዊ መሆን ግን በውስጥህ ድፍረት እና በራስ-መተማመን እንዲኖር ያደርጋል።
👉 ለሆነ ሰው ያደረከውን መልካም ነገር መቼም አታስታውሰው። የሆነ ሰው ያደረገልህን መልካም ነገር ግን መቼም አትርሳ!
👉 ከሰዎች ጋር ጥሩ ተግባቦት ያለው መልካም ተናጋሪ መሆን ከፈለግክ፣ በመጀመሪያ ከልብ አዳማጭ ሁን። ተፈላጊ ለመሆን ከፈለግክም በሌሎች ላይ ፍላጎት ይደርብህ።
👉 ትምህርት ተግባራዊ የሚሆን ሂደት ነው። ነገሮችን በማድረግ ተማር። እንዲሁም እውቀት ሁሌም አእምሮህ ውስጥ የሚቀመጥ ስለሆነ፣ ማንም ሊሰርቅህ አይችልም።
👉 ለብልህ ሰው እያንዳንዷ ቀን አዲስ ህይወት ናት።
👉 ክርክርን ለማሸነፍ ብቸኛው መንገድ ከክርክር መራቅ ነው።
👉 እየሰራህ ያለኸውን ስራ የማትወደው ከሆነ መቼም ቢሆን ስኬትህ ላይ አትደርስም!
👉 እንደምታሳካው እመን እንጂ ይሳካልሃል!
👉 ደስታህ እንዲቀጥል ከፈለግክ ለሌሎች ማካፈል ይኖርብሃል።
👉 በዚህ ዘመን ያለው የሰው ልጅ ችግር አለማወቅ ሳይሆን ተግባራዊ ያለመሆን ነው!
Join us.....
@Ab_book