#ትልቅ_ስለ_ማሰብ_ምርጥ_አባባሎች
"ትንሽ ካሰብክ አለምህ ትንሽ ትሆናለች። ትልቅ ካሰብክ አለምህ ትልቅ ትሆናለች።"
#ፓውሎ_ኮሎሆ
“ትንንሽ ግቦችን አስብ እና ትንሽ ውጤት ጠብቅ፤ ትልቅ ግቦችን አስብ እና ትልቅ ስኬትን አሸንፍ።
#ዴቪድ_ጄ_ሽዋርትዝ
“ለጨረቃ አልም፤ ብታጣ እንኳን ከከዋክብት መሀል ታገኛለህ።
#ኖርማን_ቪንሰንት_ፒል
"ነገሮችን እንደ ሁኔታው ሳይሆን ሊሆን እስከሚችለው ድረስ ተመልከት። በዓይነ ሕሊናህ መሳል ሁሉም ነገር ላይ እሴት ይጨምራል። አንድ ትልቅ አሳቢ ሁልጊዜ ወደፊት ሊደረግ የሚችለውን በዓይነ ሕሊናው ይመለከታል እንጂ በአሁን አይዋጥም።
#ዴቪድ_ጄ_ሽዋርትዝ
"ስኬታማ ለመሆን ትልቅ ስራ መስራት፣ ትልቅ ማሰብ እና ትልቅ ማውራት አለብህ።"
#አርስቶትል_ኦናሲስ
“ተራሮችን ማንቀሳቀስ እንደሚችሉ የሚያምኑ፣ ያደርጉታል። እንደማይችሉ የሚያምኑ ሊያደርጉት አይችሉም።
#ዴቪድ_ጄ_ሽዋርትዝ
"ማሰብህ እስካልቀረ ድረስ ትልቅ አስብ።"
#ዶናልድ_ትራምፕ
"የሰው አእምሮ ምንም ይሁን ምን፣ ሊፀነስ እና ሊያምን የሚችለውን፣ ሊያሳካው ይችላል"
#ናፖሊዮን_ሂል
Join us.....
@Ab_book