ሰበር 🇮🇷🇮🇱
ኢራን የበቀል መልስ ከ250 በላይ የሚሆን የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎች ወደ እስራኤል ተኩሳለች። በዚህም በሚሊዮን የሚቆጠር እስራኤላውያን ወደ መሸሸጊያ ቦታ እንዲገቡ ሆኗል::