አክሲዮን ለማደራጀት ብዙ ጥሬያለሁ:: ሆኖም ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ሥራ በግል መንቀሳቀስ ነው:: ምክንያቱም እግር ኳስ ያልተሳካልን አክሲዮን (የቡድን ሥራ) ስለሆነ ነው:: ሚድ-ፊልደሩ ኳስ ይይዝና "እኔ ባቀበልኩት እርሱ ኮከብ ጎል አግቢ ሊሆን?" ይልና ያበላሸዋል:: ወይም ይበላሽበታል:: ሩጫው በአብዛኛው የግል ሥራ ነው:: አሯሯጭ ካገኘህ በቃ ተሳካ::
አዲስ በሚቋቋሙ አክሲዮን ገንዘብ ያላችሁ ሰዎች እንደ ሶደቃ (ምፅዋት) ቁጠሩት:: እንደው "Secondary Market” ሲመጣ ይሞከርላችሗል::
ስለዚህ በግል ተንቀሳቀሱ:: አይ አክሲዮ ካልገዛሁ እሞታለሁ የምትሉ ከሆንእ የጥሩ ድርጅት አክሲዮን ግዙ:: ኻላስ!
©️Hassen
አዲስ በሚቋቋሙ አክሲዮን ገንዘብ ያላችሁ ሰዎች እንደ ሶደቃ (ምፅዋት) ቁጠሩት:: እንደው "Secondary Market” ሲመጣ ይሞከርላችሗል::
ስለዚህ በግል ተንቀሳቀሱ:: አይ አክሲዮ ካልገዛሁ እሞታለሁ የምትሉ ከሆንእ የጥሩ ድርጅት አክሲዮን ግዙ:: ኻላስ!
©️Hassen