Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Super VPN ማስታወቂያ እያመጣ እንዳይረብሻችሁ ወደ setting ከገባችሁ በኋላ >> More Connection የሚለውን ንኩና Private DNS የሚለውን መርጣችሁ>> Private DNS provider hostname የሚለውን ቲክ አርጉት።
በመቀጠልም ይህንን >> dns.adguard.com ኮፒ አርጉና Paste በሉትና Save በሉት። (ግልፅ ካልሆነላችሁ ቪዲዮውን እዩት👆)
ይህንን ካደረጋችሁ በአፖች ላይ የሚመጡ ማስታወቂያዎችን ታስቆማላችሁ። ስለዚህ ታስኮችን በፍጥነት መስራት ያስችላችኋል።
በመቀጠልም ይህንን >> dns.adguard.com ኮፒ አርጉና Paste በሉትና Save በሉት። (ግልፅ ካልሆነላችሁ ቪዲዮውን እዩት👆)
ይህንን ካደረጋችሁ በአፖች ላይ የሚመጡ ማስታወቂያዎችን ታስቆማላችሁ። ስለዚህ ታስኮችን በፍጥነት መስራት ያስችላችኋል።