ሰላም ሰላም ውድ የ ኣዲስፊት ዌልነስ ቤተሰብ----- ትንሽ ምክር ቢጤ ጣል ላርግላቹ ብዬ ነው። በዚህ ግሩፕ ውስጥ ያለቹ እያንዳንዳቹ ጤናማ እና ኣሪፍ ቅርፅ ያለው ሰውነት እንዲኖራቹ ምትመኙ ሰዎች ናችሁ፣ ኣብዛኞቻችሁ ግን መመኘት እንጂ እያረጋቹ አይደለም።
+
1 ወር ብቻ ሰርታችሁ ለውጥ ኣላየሁም ማለት ተገቢኣይደለም። ለውጥ ኣላየሁም ለማለት ቢያንስ በተከታታይ እስከ 6 ወር ኣመጋገባችሁን ኣስተካክላቹ፣ ለናንተ ሚመጥን የ ስፖርት ፕሮግራም እየተከታተላቹ መስራት ኣለባቹ። 100% እርግጠኛ ሆኜ ምነግራቹ በጣም ኣስደማሚ ለውጥ እንደምታመጡ ነው።
+
በተለይ በዚህ አብዛኛው ጊዜ ቤት ተቀምጠን በምንውልበት ሰኣት ኣቅሙ ኖሮን ለ ጂም ከፍለን መግባት የምንችል ሰዎች፣ ትንሽ እራሳችሁ ከምቾት ወጣ በሉና ስፖርት ስሩ፣ ለ ጂም ወጪ ኣቅሙ የሌላችሁም በራሳቹ ሰውነት እየተጠቀማቹ ወይም( body weight- calisthenics) እነ ፑሽ ኣፕ፣ ፑል ኣፕ፣ የሆድ፣ ዲፕስ የመሳሰሉ መስራት ትችላላችሁ።
+
ስለ ፊትነስ እና ጤንነታቹ ለማሻሻል ብዙ ነገር ማወቅ ከፈለጋቹ የ youtube ቻናሌን ሳብስክራይብ በማድረግ የ AdissFitWellness ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ።