🎀 ኒቃብ ሸሪዓዊ ሁክሙን በተመለከተ 🎀
➪◉ሸይኽ ዑሠይሚን((አላህ ይዘንላቸው))
➢ ጥያቄ 🍃
➛◉የሴት ልጅ ሂጃቧ አለባበሷ ሸሪዓዊ የሚባለዉ እንደት ስትለብስ ነዉ⁉️
➢ መልስ 🌱
➛◉ሸሪዓዊ ሂጃቧ ሙሉ ይባል ዘንዲ ከሁሉም በፊት ቀድማ ፊቷን ልትሸፍን ይገባታል ፊቷም የትላልቅ ፊትናወች መቀስቀሻ በር ነዉ‼️
➛◉ይሄ የተፈለገበት ሴቶቾ ከወንዶች ጋር በሚገናኙበት ጊዜ ነዉ‼️
➛◉ለዚህም ሰወች ከሁሉም ከሰዉነቷ ክፍሎች ፊትን አስቀድመው ይጠይቃሉ‼️
➛◉አንዲ ወንዲ ለማግባት ሲፈልግ እግሯን ሳይሆን የሚጠይቀዉ የፊቷን ዉበቷን ነዉ የሚጠይቀዉ ለዚህም ሲባል መጀመሪያ መሰተር ያለበት ፊቷ ነዉ‼️
📚ምንጭ((فتاوى نور على الدرب /٣٧٦))
⛔️ምንጭ((ሊንክ))እንድቆረጥ ሆነ እንድቀየር አንፍቅድም❌
👑كوني زوجة صآلحة على الجآدة 🎀
https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada