የገበሬው እውነተኛ ታሪክ አንድ ዳቦ ጋጋሪ ከአንድ ገበሬ ሁልጊዜ አንድ ኪሎ ቅቤ ይገዛ ነበር ።
በዶ/ር አብይ አህመድ |• ለሌሎችም ሼር #SHARE በሉ!!
አንድ ቀን ዳቦ ጋጋሪው ገበሬው የሚሸጥለት አንድ ኪሎ ቅቤ በትክክል አንድ ኪሎ መሆኑን ለማረጋገጥ ቅቤውን ሊመዝን ይወስንና ። ቅቤው አንድ ኪሎ አለመሆኑን ይደርስበታል :: ዳቦ ጋጋሪው በሁኔታው በጣም ስለተበሳጨ ገበሬውን ፍርድ ቤት ይከሰዋል ።
ዳኛው ገበሬውን የሚሸጠውን ቅቤ እንዴት እንደሚመዝን ጠየቀው "የተከበሩ ዳኛ፣ እኔ ኋላቀር ገበሬ ነኝ ቤቴ ውስጥ ሚዛን እንጂ የሚዛን ድንጋይ የለኝም "በማለት መለሰ ታዲያ ቅቤውን እንዴት ነው የምትመዝነው?" በማለት ዳኛው
ጠየቁት ??
"የተከበሩ ዳኛ ዳቦ ጋጋሪው ከኔ ቅቤ ከመግዛቱ በፊት እኔ ከሱ አንድ ኪሎ ዱቄት እገዛዋለሁ ። ሁልጊዜ ቂቤውን ሊወስድ ሲመጣ ከሱ የገዛውትን አንድ ኪሎ ዱቄት ሚዛን ላይ በማስቀመጥ እኩል ክብደት ያለው ቅቤ መዝኜ እሸጥለታለሁ :: ስለዚህ ኪሎው አነሰ ከተባለ ተጠያቂ እኔ ሳልሆን ዳቦ ጋጋሪው ነው" በማለት መለሰ።
በህይወት ውስጥ የምናገኘው ለሌሎች የሰጠነውን ያክል ነው "በሰፈሩት ቁና ተመልሶ ይሰፈርሎታል ብዙ እንዲሰጠን አብዝተን እንስጥ ቅን እናስብ መልክምነት ለራስ ነው ።
በቅንነት #ለሌሎችም ወዳጆ ሼር #SHARE ያድርጉ
የቴሌግራም ቻናላችን በሊንኩ ይቀላቀሉ 👇👇https://t.me/joinchat/AAAAAENeGQLfaU994fwAmw