ሰላም አመሻቹ ቤተሰብ ዛሬ ከሰዓት ቴሌግራም በላከልን መረጃ መሠረት ይሄ ቻናል restrict ውስጥ ስለገባ በማንኛውም ጊዜ እንደሚዘጋ አሳውቀዋል 😓
ስለሆነም አዲስ ቻናል ለመክፈት በሞከርንበት ጊዜ እንደማይቻል እያሳየን ነው
ምን አልባት ይሄ ቻናል የሚዘጋ ከሆነ የለቀቅናቸውን ቪዲዮ save ማረግ እንዳረሱ
በተጨማሪም የዚህ ቻናል owner ነፃ ሰርተፍኬት እንዴት እንደምታገኙ አሳያቸዋለሁ ብሎ እንደነበር ይታወሳል
ስለዚህ እኔ ይህ ቻናል ከመዘጋቱ በፊት በትንሹም ቢሆን እነግራችኋለሁ