ውድ እና የተከበራችሁ የአል ዓፊያ ት/ቤቶች ቤተሰቦች!!
እንኳን ለሁለተኛው መንፈቅ በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!
በሁሉም የአል ዓፊያ ት/ቤቶች ነገ የካቲት 03/2017 የሙሉ ቀን ትምህርት ይጀምራል::
የሶስተኛው ዙር(ሩብ ዓመት) የትምህርት ቤት ክፍያ ከየካቲት ዐ1 እስከ የካቲት 15 መሆኑን አውቃችሁ ክፍያውን እንድትፈፅሙ ከወዲሁ እናሳውቃለን::
ማስታወሻ:-
- ክፍያው በባንክ በተማሪዎች መለያ ቁጥር ነው::