ለሊት የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ ሆኗል በሬክተር ስኬል 5.6 ማግኒቲውድ ሆኖ ተመዝግቧል።
ከከዚህ ቀደሞቹ የመሬት መንቀጥቀጦች ከበድ ያለና በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ከለሊቱ 9:52:21 መከሰቱን ዓለም አቀፍ ተቋማት አስታውቀዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተውም በዓፋር ክልል አዋሽ አከባቢ መሆኑ የገለፁ ሲሆነ ንዝረቱም በአዲስ አበባ የተለያዩ አከባቢዎች ተሰምቷል።[ዳጉ]
🙏 ሁላችንም እንፀልይ
@ALEXINFOTECH