የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት በማሰብ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያስተላለፋቸው ውሳኔዎች፡፡
https://amharaweb.com/የኮሮና-ቫይረስ-ወረርሽኝን-ለመግታት-በማ/
1. ለድንገተኛ ሕክምናና ጊዜ ለማይሰጥ ወይም በመቆየቱ ለአደጋ ሊያጋልጥ ለሚችል የጤና ችግር (ሕመም) ታካሚዎች በከፍተኛ (ሲኒየር) ሐኪሞች እየታዩ አገልግሎት ይሰጣል።
2. ክትትል ያላቸው ታካሚዎች በቀጠሯቸው ቀን ብቻ እንዲመጡ፤ ባለሙያዎችም እነዚህን ታካሚዎች በተቻለ መጠን ቀጣይ ቀጠሯቸውን ማራዘም የሚቻልበትን መንገድ እንዲያመቻቹ፡፡
3. ለአንድ ታካሚ የሚፈቀደው አንድ አስታማሚ ብቻ ይሆናል።
4. ታካሚዎች እና አስታማሚዎች በማንኛውም ሰዓትና ሁኔታ ራሳቸውን በአንድ ሜትር (ሁለት የአዋቂ ርምጃ)…