ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሁሉም ክልሎች የጤና ቢሮ ኃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡
https://amharaweb.com/ጠቅላይ-ሚኒስትሩ-ከሁሉም-ክልሎች-የጤና-ቢ/
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር) የኮሮና ቫይረስን መከላከል በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ከሁሉም ክልሎች የጤና ቢሮ ኃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡
ውይይቱ በ“ቪዲዮ ኮንፈረንስ” ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
እስካሁን በኢትዮጵያ 12 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ ጃፓናውያን ወደ ሀገራቸው ተሸኝተዋል፡፡ በቫይረሱ የተያዙትም እየተደረገላቸው ባለው ክትትል በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ መገለጹ ይታወሳል፡፡
በአማራ ክልል ደግሞ 11 ሰዎች በቫይረሱ እንደተያዙ ተጠርጥረው በተደረገላቸው ምርመራ…