አማራ ባንክ የአክሲዮን ምስክር ወረቀት አሰጣጥ መርሃ ግብር በይፋ አስጀመረ!
ቅዳሜ ህዳር 14 2017 ዓ.ም የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ እና ከፍተኛ አመራር አባላት በተገኙበት ለባለአክሲዮኖቹ የአክሲዮን ምስክር ወረቀት አሰጣጥ መርሃ ግብር በይፋ ያስጀመረ ሲሆን መርሃ ግብሩ ላይም የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰበሳቢ አቶ ጋሻው ደበበ እና ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው የአክሲዮን ምስክር ወረቀቱን ለባንኩ ባለአክሲዮኖች ሰጥተዋል፡፡
አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!
የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
#አማራባንክ #AmharaBank