#80 ✍️
1. የላይኛው ከንፈር ለክርክር የታችኛው ከንፈር ለምስክር
2. ለሹመት ካልመከሩለት ለጥርስ ካልነከሩለት
3. የፊት እድፍ በመስታወት የሀጢአት እድፍ በካህናት
@Amharic_proverb 💬
1. የላይኛው ከንፈር ለክርክር የታችኛው ከንፈር ለምስክር
2. ለሹመት ካልመከሩለት ለጥርስ ካልነከሩለት
3. የፊት እድፍ በመስታወት የሀጢአት እድፍ በካህናት
@Amharic_proverb 💬