#100 ✍️
1. እግር ቢሳሳት ከአንጋዳ አፍ ቢሳሳት ከእዳ
2. ቅቤ ይፍሰስ ከገንፎ አይተርፍ
3. በወተት ላይ ውሀ መጠጣት ያበዛዋል ያነጣዋል
@Amharic_proverb 💬
1. እግር ቢሳሳት ከአንጋዳ አፍ ቢሳሳት ከእዳ
2. ቅቤ ይፍሰስ ከገንፎ አይተርፍ
3. በወተት ላይ ውሀ መጠጣት ያበዛዋል ያነጣዋል
@Amharic_proverb 💬