#ፕሪሚየር_ሊግ
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወርሀ መስከረም ምርጥ ተጨዋች እና አሰልጣኝን ይፋ አድርጓል።
በዚህም በሁለቱም ሽልማት የምእራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የቡድን አባላት አሸናፊ ሆነዋል።
የሊጉ የወሩ ምርጥ ተጨዋችነትን እንግሊዛዊው የሰማያዊዎቹ የፊት መስመር ተጨዋች ኮል ፓልመር አሸንፏል።
ፓልመር በመስከረም ወር ባደረጋቸው አራት ጨዋታዎች አምስት ግቦችን እና አንድ አሲስት አስመዝግቧል።
በወሩ ምርጥ አሰልጣኝነትም በተመሳሳይ የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ አሸናፊ ሆነዋል።
@Arada_Sport