🆕⚽💥 ሃሙስ ከሰዓት-በኃላ የወጡ የዝውውር ዜናዎች:💰 በአውሮፓ ትልልቆቹ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ፣ የተቃረቡ እና ድርድር ላይ ያሉ የዝውውርና ሌሎችም ዜናዎች! ( 📹በVideo የቀረበ ) ከዛሬ መረጃዎቻችን ውስጥ ከፊሎቹ ..
• ሊዮ ሜሲ የሳውዲን 1.5B ዩሮ ጥያቄ ውድቅ አድርጎ በ 43m ዩሮ ለኢንተር ሚያሚ ለመጫወት ተስማምቷል፣ ካንቴ ወደዛው አምርቷል፣
• ሪያል ማድሪድ እና ዶርትመንድ በቤሊንግሃም ዝውውር ላይ ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
• አርሰናሎች በካንሴሎ ዝውውር ላይ ንግግር ጀምረዋል፣ ለራይስ ዝውውር ለዌስትሃም አሁን በይፋ ጥያቄ ያቀርባሉ ተብላል፣ የኢዱና አርቴታ የሰሞኑ ምክክር.. ጉዳይም ተይዟል።
• እንደተጠበቀው ሼህ ጃሲም 5ተኛ ዙር ጥያቄ አቅርበዋል፣ ቀጣዮቹ 24 ሰአታት ወሳኝ ናቸው፣ ዩናይትዶች ዲሳሲን ለማስፈረም ተቃርበዋል፣ የኪም ሚንጃዬ ነገርስ ምላሽ ይዘናል።
• ቼልሲዎች ትኩረታቸውን ስፔን አርገዋል፣ በኡጋርቴ ፋንታ ቪየጋን ለማስፈረም ንግግር ጀምረዋል ተብሏል።
• ሌሎችም በርካታ ዜናዎች ተካተዋል።
💯🆕 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሳቹ Like/Comment/Share ማድረግዎን አይርሱ!
◉ ሌሎችም ተጨማሪ በርካታ አሁናዊ የዝውውር መረጃዎችን ቀን በቀን በቪዲዮ መከታተል ካሻዎ አሁኑኑ ይሄንን ያድርጉ! 🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/ሰርችባሩ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ከ50,200 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው) ወይም ከታች ያስቀመጥነውን ሊንኩን/ምስሉን በመጫን ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን በቪዲዮ መከታተል ትችላላችሁ!
📲More: 👉 https://youtu.be/QvyqsplxDaM