ለምናስተናግዳቸው ስሜቶች ትልቁን ድርሻ ሚወስደው " መጠበቅ " ነው....
በመጠበቅ ውስጥ የማንቃኘው የስሜት ዓይነት የለም።....
ያሰብነው ሲሆን ደስታ ፤ ያልገመትነው ሲፈጠር ደግሞ ሀዘንና ንዴት።....
የራሳችን ጠላት እራሳችኑ ነን በተሰቦቼ።........
ብዙ ጠብቆ ብዙ ያጣ ሚያጣው የጠበቀውን ብቻ ሳይሆን ዕለቱንም ጭምር ነው።.....
እንዴት እንዴት ሲል ቀኑን በመብከንከን ይፈጀዋል።.....
ወዳጆቼ ከመጠበቅ በሽታ ካልተላቀቁ ትርፉ እየቆሰሉ መኖር ነው።.....
ማንም የማንንም ህይወት ላይኖር ከሰው ባንጠብቅ መልካም ነው።.....
ለእኛ ህይወት ባለዕዳዎቹ እኛው እራሳችን ነን።............
........የእናቴ ልጅ(Tame)💚💛❤
........... @Meklite21
👇👇Telegram channel 👇👇
https://t.me/Asresee