🔺“ተክፊር” ለወደፊቱ በሙስሊሙ ማሕበረሰብ ውስጥ የሚያመጣው ፈተናና አደጋ ...
~~~
( ክፍል አንድ )
*فتنة التكفير وخطرها على مستقبل الأمة الإسلامية*
من إعداد:أحمد بن عبد العزيز بن محمد التويجري
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين.
أما بعد:
فإن التكفير شره عظيم، وخطره جسيم، وعواقبه وخيمة، ونهايته مؤلمة
،وفواجعه لا تنتهي.
أخي القارئ الكريم: لا يُسارع في التكفير من كان عنده مُسكةٌ من ورع ودين، أو شذرة من علم ويقين، ذلك بأن التكفير وبيلُ العاقبة، بشع الثمرة، تتصدعُ له القلوب المؤمنة، وتفزع منه النفوس المطمئنة. يقول العلامة الشوكاني في [السيل الجرار] (4/58):(وهاهنا تسكب العبرات، ويناح على الإسلام وأهله بما جناه التعصب في الدين على غالب المسلمين من الترامي بالكفر، لا لسنةٍ، ولا لقرآنٍ ،ولا لبيان من الله ،ولا لبرهان، بل لمٌا غلتْ به مراجل العصبية في الدين، وتمكن الشيطان الرجيم من تفريق كلمة المسلمين لقٌنهم إلزامات بعضهم لبعض بما هو شبيه الهباء في الهواء، والسراب بقيعة، فيا لله وللمسلمين من هذه الفاقرة التي هي من أعظم فواقر الدين، والرزية التي ما رزىء بمثلها سبيل المؤمنين... والأدلة الدالة على وجوب صيانة عرض المسلم واحترامه يدل بفحوى الخطاب على تجنب القدح في دينه بأي قادح،
فكيف إخراجه عن الملة الإسلامية إلى الملة الكفرية، فإن هذه جناية لا تعدلها جناية، وجرأة لا تماثلها جرأة، وأين هذا المجترىء على تكفير أخيه من قول الرسول صلى الله عليه وسلم:((المسلم أخو المسلم، لا يظلمه ولا يسلمه)) وقوله صلى الله عليه وسلم: (( سباب المسلم فُسُوق وقٍتالُهُ كُفْر))، وقوله صلى الله عليه وسلم:(( إنٌ دِماءَكم وأموالكم وأعراضكم عليكم حرام))اهـ
⛓ የዓለማቱ ጌታ አላህ ምስጋና ይገባው ! የአላህ ሶላትና ሰላም በነብዩ መሐመድ በቤተሰቦቻቸውና ባጠቃላይ በባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን !!!
“ተክፊር” ክፋቱ ትልቅና አደጋው የገዘፈ ነው ! መጨረሻው ጉዳትና ውርደት ነው ! ፍፃሜው ህመም ሲሆን ! መከራውም አያበቃም !!!
የተከበርከው አንባቢ ወንድሜ ሆይ ! በሳል አይምሮና በዕምነቱ ላይ ጥንቃቄ ያለው ወይም ከዕውቀትና እርግጠኝነት ጥቂት እንጂ የሌለውም ሰው ቢሆን (አማኝን) በማክፈር ላይ አይቾክልም !!!
ይህም የሆነው ( አንድን አማኝ ) “ማክፈር” መጨረሻው አደገኛ በመሆኑ ነው። ፍሬውም (ውጤቱ) አስጠሊታ ነው ! የአማኞች ልብ ትሰነጣጠቅበታለች❗️
የተረጋጋችም ነፍስ ትደነግጥበታለች !!!
ታላቁ ኢማም ሸውካኒ (አል-ሰይሉል አል-ጀራድ) ቁ.4/58) ውስጥ ባሰፈሩት ጥንቅር እንዲህ አሉ ፦
« እዚህ ቦታ ላይ ዕምባዎች ይፈሳሉ ! አብዛኛው ሙስሊም (አንዱ ወደሌላው) በ"ኩፍር” መወራወሩና በወገንተኝነት ምክንያት ዲናቸው ውስጥ በተተገበረው ወንጀል የተነሳ በኢስላም ባልተቤቶች ላይ ይጨዋል።(ይለቀሳል።)
( ይህም የሚሆነው ) ለ"ሱና" በሚል አይደለም !
ለ"ቁርኣን"ም በሚል አይደለም ! እንዲሁም ከአላህ ዘንድ ስለተብራራና ለመረጃዎች በሚልም አይደለም ! እንደሁም የዘረኝነት ጥላቻ በ"ዲን" ውስጥ ድንበር በማለፉ ነው❗️
በተጨማሪ እርጉም የሆነው ሴይጣን የሙስሊሞችን ንግግር በመለያየት ላይ በሚመሳሰል ነገር ከፊላቸው በከፊሉ ላይ በማስገደድ እንዲገነዘቡት በማድረግ ልክ አየር ላይ እንዳለ አቧራና ዝርግ በሆነ መሬት ላይ እንዳለ ሲርቢድዮ (የማይጨበጥ ነገር) የሚሰጣቸው ሲሆን ተመቻችቷል‼️
“ ፈያ አላህ ! ” ወይ ! ሙስሊሞች ... ለምንድነው እሱ... ይህ ፈላጊነት ? ትልቅ የሆነ የ"ዲን" ድህነት ... የአማኞች መንገድ መከረኛ የሆነበት...? መረጃዎች ግን የሚያመላክቱት የሙስሊሞችን ክብር መጠበቅና ማክበር ግዴታ መሆኑን ነው !!!
(ይህ ደግሞ) (ሰውዬው) በአነጋገሩና አካሄዱ በዕምነቱ ውስጥ የትኛውንም ዓይነት ማነወር መራቅ እንዳለበት ያመላክታል። ( ይህም አንድን ሙስሊም ) ከእስልምና መንገድ ወደ “ኩፍር" መንገድ ማስወጣት ሲሆን እንዴት ሊሆን ነው❓ይህን ወንጀል የትኛውም ወንጀል አይስተካከለውም !!!
አምሳያ የሌለው ከፍ ከፍ ማለት ነው። ይህ ወንድሙን በማክፈር የበላይ የሚሆነው ሰው ከረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ንግግር አንፃር የት ነው ያለው❓
ረሱል ( ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) እንዲህ አሉ ፦
« አንድ ሙስሊም የሌላው ሙስሊም ወንድም ነው ፤ እንዳይበድለው ፤ (ለጠላት) አሳልፎ እንዳይሰጠው ...»
ሌላም ቦታ ላይ እንዲህ አሉ ፦
« ሙስሊምን መሳደብ አመፅ ነው ፤ መግደል ደሞ ክህደት ነው ! »
ሌላም ቦታ ላይ እንዲህ አሉ ፦
« ደማቹ ፣ ገንዘባቹ ፣ ክብራቹ በእናንተ ላይ (በመካከላቹ) “ሐራም” ነው !!! »
(የኢማሙ ሸውካኒ ንግግር አበቃ።)...
ምንጭ ፦ « ፊትነቱ አል-ተክፊር ወኸጠሩሃ ዐላ ሙስተቅበል አል-ዑመተ አል-ኢስላሚየተ »
በአላህ ፍቃድ ክፍል -2- ይቀጥላል ፦
📝 … ኢስማኤል ወርቁ …
https://t.me/Assunnah11/1752