ኡዝር ቢል ጀህል
🔺ኡዝር ቢል ጀህል #ክፍል39
~~~~
የኢብኑ ተይሚያ ግልፅ ንግግሮች ለአምታቾች #ክፍል1
~~~
ውድ ወንድምና እህቶች ሆይ ዛሬም እደተለመደው በዚህ እርስ ስር ለጥቆማ ያክል ይሆናል የመሃል ሰፋሪዎች ውዥብር መግፈፊያ ይሆንዘንድ የኢብኑ ተይሚያ አቋም ምን እደሚመስል በሰፊው ማየታችን የሚታወስ ጉዳይነው ሆኖም በዚህ መቋጫ ክፍሎች ድጋሚ የማነሳቸውም ሊኖሩ ቢችሉም በደብ ግልፅ እዲሆኑ የታሰበነው።
👉🔴እውን የኡለሞችን ኢስጢላህ ያልገባው ማንነው?!
🔴👉 ኢብኑ ተይሚያ...