ባይመስላቸው እነዚያ ሙሽሪኮች የሚያደርጉትን ድርጊት ባልወደዱና ባልጠየቁ ነበር ። ማንም ሰው ደግሞ
የማይወደውን ነገር አብጅልኝ ብሎ አይጠይቅም ። የኩፍርን ተግባር መውደዳቸው ግለሠቡ ተግባሩን ፈጸመውም
አልፈጸመው በራሱ ደግሞ ኩፍር ነው!!
ስለዚህ እኒህ ጠያቂዎች የተውሒድን ምንነት በአግባቡ አላወቁም እንዲሁም የተውሒድን ተጻራሪ ተግባር የሆነውን
ሽርክ ምንነት አላወቁም!! ይህን ደግሞ ማወቅ የላ ኢላሃ ኢልለሏህ ሸርጥ(መስፈርት) ነው !!
👉 #ሁለተኛው አቋም
ያልከፈሩበት ምክኒያት ጥያቄአቸው ሽርክ እንደሆነ ስላላወቁ ነው !!
📚መጁሙዕ ፈታዋ ወረሳኢል ሸይክ ዐብዱርረዛቅ አልዐፊፊ 371 ላይ ስለቀብር አምላኪዎች ተጠይቀው የሰጡት ምላሽ
: ((ማስረጃ ከተቆጠረባቸውና ጉዳዩን ከተረዱት እና ከተግባራቸው የማይታቀቡ ከሆነ ሙርተዶች ናቸው (ከእስልምና
ምህዋር የወጡ ናቸው ) ፤ ይህ ካልሆነ ግን ባለማወቃቸው (በጅህልናቸው ) ልክ እንደ ዛቱ አንዋጥ ጓዶች (ማለትም ዛቱ
አንዋጥን እንዲያበጁላቸው ነብዩን እንደጠየቁት የሳሃባ ጭፍሮች ) ዑዝር ይሰጣቸዋል !! )) ሲሉ መልሰዋል ።
#ማሳሰቢያ
አንዳንድ በዘመናችን ያሉ አልዑዝር ቢል ጀህል የለም የሚለውን አቋም የሙጥኝ ብለው በሰዉ ውስጥ ለማስረጽ
የሚጣጣሩ ግለሰቦች አቢ ዋቂድ አል ለይሲይ በዚህ ሐዲስ ላይ የገለጸውን ((እኛም ወደ እስልምና እምነት በቅርቡ የገባን
ሰዎች ነበርን !! )) ብሎ የገለጸውን አሳብና ዑለሞች ፈትዋ ሲሰጡ የሚደጋግሙትን ((በቅርብ ወደ እስልምና እምነት
የገባና በሩቅ የገጠራማ አካባቢ የሚኖር ግለሰብ… )) እያሉ የሚገልጹትን መሰረት በማድረግ ከነዚህ ሁለቱ የግለሰብ
አይነቶች ውጭ ያለ ሌላው ዑዝር ቢልጀህል አይሰጠውም ሲሉ እንሰማለን እናደምጣለንም እናነባለንም !! (
📚ዓሪዱል
ጀህል ፤ አቢልዓላእ አርሩሽድ ፥290 ላይ ይህን አሳብ መመልከት ይቻላል !!) ይህ አባባል ከሐቅ የራቀ መሆኑ እንዲታወቅ
ማሳሰብ እወዳለሁ !! ይህ ሃሳብ ውድቅ እንዴት እንደሆነ ባለፉት ትምህርቶች አስረድቻለሁ !! በመሆኑም እዚያ ላይ
ይመልከቱ !!
٤ – وعن حذيفة رضي االله عنه قال قال النبي صلى االله عليه وسلم (( يدرس الاسلام كما يدرس وشي الثوب ، حتى لا يدرى ما صيام
ولا صلاة ولا نسك ولا صدقة وليسرى على كتاب االله في ليلة ، فلا يبقى في الارض منه آية ، وتبقى طواءف من الناس الشيخ الكبير
والعجوز يقولون : ادركنا اباءنا على كلمة : لا اله الا الله فنحن نقلها !! )) قال صلةلحذيفة (( ما تغني عنهم لا اله الا الله وهم لا يدرون
ما صيام ولا صلاة ولا نسك ولا صدقة؟ ! )) فاعرض عنه حذيفة ثم ردها عليه ثلاثا كل ذلك يعرض عنه حذيفة ، ثم اقبل اليه في الثالثة
: قال (( يا صلة !! تنجهم من النار ))
ابن ماجه ( ٤۰٤۹ ) الحاكم ( ٤ / ٥۲۰ ) البيهقي في الشعب الايمان ( ۲۰۲۸ ) الالباني في الصحيحة
۷۸ ) )
አራተኛው ማስረጃ ደግሞ ሑዘይፋ ረዲየላሁ ዐንሁ የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም (( አንድ ልብስ ስፌቱ
ተተርትሮ እንደሚፈታውና እንደሚበታተነው እስልምናም ሥርዓቱ ተፈቶ ይበታተናል !! ሰላት ፣ ፆም ፣ ሐጅ፣ ዘካ የሚባሉት የእስልምና መሰረቶች እስከማይታወቁ ድረስ የእምነቱ ስርአቶች ይጠፋሉ!! የአላህም መጽሐፍ በአንድ ሌሊት ተነስቶ ከምድር ላይ ይወሰዳል ፣ ከሰዎችም የተወሰኑ የሽማግሌና የአሮጊት ጭፍሮች
ይቀራሉ !!አነርሱም ((አባቶቻችንና እናቶቻችንን ” ላ ኢላሃ ኢልለሏህ ” ሲሉ አገኝተናቸው እኛም ” ላ ኢላሃ ኢልለሏህ
” እንላለን !!))ይላሉ ብለው መናገራቸውን አስተላልፏል ። ይህን የሰማው ሲላህም ሑዘይፋን ((ሰላት ፣ ፆም ፣ ሐጅ፣ ዘካ
የሚባሉትን የእስልምና መሰረቶች ሳያውቁ እና ሳይተገብሩ ላ ኢላሃ ኢልለሏህ ብቻዋን ምን ታደርግላቸዋለች?! )) ብሎ
ሲጠይቀው ሑዘይፋ ፊቱን ያዞርበታል !! ሶስት ጊዜ በመደጋገም ሲጠይቀው ፊቱን ያዞርበት ነበር !! በሶስተኛው ጊዜ
በመዞር ((አንተ ሲላህ ሆይ !! ከእሳት ታድናቸዋለች !!)) በማለት መለሰለት ።
ይህ ክስተት በመጨረሻው የሰው ልጆች የሕይወት ዘመን ወይም “አኪረዝዘማን” ላይ ነው ።
እነዚህ ሰዎች የሚኖራቸው ኢማን ድፍን ኢማን ወይንም “ኢማኑን ሙጅመል” ሲሆን የተውሒድን ቃል ከመናገር
በስተቀር ዝርዝር የኢስላምን ምንነት አያውቁትም !!
ይህ የሚያሳየን ጅህልና የቱን ያክል እንደሚንሰራፋና እውቀት እንደሚከስም ነው !!
በዚህ ሐዲስ መሠረት ማስረጃ የሚሆነው እነዚህ ሰዎች ዕውቀትን ላለመፈለግ የተዘናጉ ግለሰቦች አለመሆናቸው ነው !!
ይልቅ ዕውቀትን የሚያገኙበት መንገዶች በሙሉ ጠፍቶባቸዋል !! በዚህም ሰበብ ሰላት ፣ጾም ፣ ዘካ ፣ ሐጅ እና መሰል
የዲኑን ስርአቶች ባለመተግበራቸው አልተቀጡም !!
👉ዑዝር ቢልጀህል የለም የሚሉ ሰዎች ይህንንም ሐዲስ እንደማስረጃ ለ ዑዝር ቢልጀህል አያገለግልም ሲሉ በሁለት
መንገዶች ተቃውመዋል ፡
#1አንደኛው መቃወሚያ አሳብ ፡
መማር ባለመቻላቸው እና ለመማር እድሉ ስለሌላቸው ነው ይህም ደግሞ የሆነው ዋናው የትምህርት ምንጭና ዋቢ
የሆነው ቁርአን መነሳቱ ነው ። (ዓሪዱል አልዑዝርቢልጀህል ፤ አቡልዐላእ አልበድሪ ፥ 429-432 )
ይህ መቃወሚያ ነጥብ ትክክለኛ አይደለም !!
አልዑዝር ቢልጀህል የሚሠጠው አንድ ሙስሊም ሐቅን ፍለጋ ጥረት አድርጎ ሲያበቃ ለሚፈጠረው ስህተት ፣ መዘንጋት
፣ መርሳት ወይም ከሐቅ መድረስ ሲሳነው ነው ይህ ግለሠብ አላህ ዘንድ ዑዝር የሚሠጠው !!
ከሐቅ ለመድረስ የማይቻልባቸው መንገዶች ሁለት ናቸው ፡
#ሀ ዐጅዝ አልሐቂቂይ ሲሆን : ራቅ ካለ ገጠርማ ስፍራ የሚኖር እና በዚያ ስፍራ ያደገ እንደሆነ ይህ ግለሠብ ሀቅን
ለማግኘት በእውነቱ ተስኖታል
#ለ አልዐጅዝ አልሑክሚ የሚባለው ደግሞ : በአስተማሪው ሰበብ በሚፈጠር ክፍተት ሐቅ ላይ መድረስ የተሳነው
ግለሠብ ነው ! ምናልባትም በሸይኩ ፈትዋ ላይ በመመርኮዝ ሲጓዝ ሐቅን ማግኘት ይሳነዋል !!
በነዚህ ሁኔታዎች ላይ ከተኮነ ዋቢ ወይንም ምንጭ እንኳ እያለ ለሚፈጠር ስህተት ፣ ጥፋት ፣ ወዘተ አልዑዝር ቢል
ጀህል ያለጥርጥር ይሰጣል !! ዋቢ የሚሆን መመሪያ በጠፋ ጊዜ ደግሞ አልዑዝር ከምንግዜውም በላይ እንድንሰጥ
ያስገድደደናል !!
“ላኢላህ ኢልለሏህ ብቻዋን ምን ትፈይዳቸዋለች ?! ” ብሎ ሲለህ ሑዘይፋን ሲጠይቀው ” ከእሳት ታድናቸዋለች !! ”
ብሎ መመለሱ የሚያስጨብጠን ቁም ነገር ደግሞ እነዚህ ሰዎች እንደ ደንቆሮዎቹ ወይንም መስማት እንደተሳናቸው ፣
እንደጃጀው ሽማግሌና አሮጊት ፣እንደ አህሉል ፈትራ ፣ እንዲሁም እንደጅል የሆኑ ግለሰቦች ለየት ያለ ሁኔታ