Job Title: Accountant
Job Type: Permanent (Full-time)
Job Sector: #Accounting_and_finance
Work Location: Addis Ababa
Experience Level: Junior
Vacancies: 1
Applicants Needed: Female
Salary/Compensation: Monthly
Deadline: 3/10/2023
Description:
ቀን፡ 12/01/16
የቅጥር ማስታወቂያ
ድርጅታችን ግሪን ሲን ኤነርጂ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ተጨማሪ ባለሙያ በማስፈለጉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን እና የትምህርት ዝግጅቱን አማልተው ከሚቀርቡ የስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፍርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
1. የስራ መደቡ መጠሪያ …. አካውንታንት
2. የትምህርት ደረጃ ……… በአካውንቲንግ የመጀመርያ ድግሪ የተመረቀ (ች)
3. የስራ ልምድ ………….. 0 አመት
4. የስራ ቦታ …………….. አዲስ አበባ
5. በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
6. የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
7. ደሞዝ በስምምነት
8. ብዛት ሁለት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን ህጋዊ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ከዚህ በታች በተጠቀሰው የቴሌግራም ወይም የኢ-ሜይል አድራሻ መላክ ትችላላቹህ፡፡
አድራሻ፡ ከመገናኛ ወደ ላምበረት በሚወስዳው መንገድ ላምበረት አደባባይ ሳይደርሱ ላሜ ዲየሪ ወይም የሾላ ወተት ፋብሪካ ህንጻ ላይ ቢሮ ቁጥር 105
አድራሻ፡-
ስልክ/ የቢሮ፡ 0116676461
ኢሜል፡ bersufekad@greensceneethiopia.com