🔥ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
¹³ #አልፋና #ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።
¹⁴ ወደ ሕይወት ዛፍ ለመድረስ ሥልጣን እንዲኖራቸው በደጆችዋም ወደ ከተማይቱም እንዲገቡ ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው።
❤️እየሱስ አስጀመረን እየሱስ ያስጨርሰናል
❤️በእየሱስ ነው ከመሀል ወደ ጫፋ/ስኬት ምንደርሰው ማለትም በመገኘቱ
🎆ልክ አሳ ከውሃ ውጭ መሬት ላይ እንቅስቃሴ እንደሌለው እኛም ከመገኘቱ ውጭ እንቅስቃሴ የለንም ያለ መገኘቱ #The Walking Dead
#Revelation
✍Prophet Amo++ Angel ❤SPUA❤
https://t.me/BPEMBASSY