🦋በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት!
🙇♂️በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ
🛃Adobe Light Room
✅ይህ የ Adobe #ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን #Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!
🛃Adobe After Effect
✅ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!
🛃Adobe Flash Professional
✅ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው!
🛃Adobe Spark
✅የተለያዩ #Graphics #Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ #ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!
🛃Adobe Media Encoder
✅በ PR እና AE የሠራናቸው ስራዎች ወደ #ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ #ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን #Encode የምናደርግበት #ሶፍትዌር ነው!
🛃Adobe Audition
✅ይህ ደግሞ #Record #Mix #Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው!
🛃Adobe Premiere Pro
✅የአለማችን ቁጥር አንድ የ #ቪዲዮ መስሪያ ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው #ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት #ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ማቀነባበርያ #ሶፍትዌር ነው!