Billy Capital


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


⚡ Ready to level up your trading? Get daily setups, candlestick secrets, and risk strategies to trade smarter—not harder. 💰

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


📢 Advertising in this channel

You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.

Formats and current rates: View details




​🧠 The Candlestick Trading Bible

​እያንዳንዱ Candle በገዢዎች እና በሻጮች መካከል ያለውን Story ይነግረናል።

This classic guide ሁሉንም አላስፈላጊ ጫጫታ አስወግዶ የቻርቱን Pure Psychology በቀላሉ እንድትረዱ ያደርጋቹአል።
​Entries ለማስተካከል እና የገበያውን Narrative ለመረዳት ፍፁም ተመራጭ መጽሐፍ ነው።

​👇 Download your copy እና አሁኑኑ ቻርቱን Master ማድረግ ጀምሩ!


Have Great Weekend Guys
Stay blessed 🤝


እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። መልካም በዓል! ✨🙏


Secured Tp 1 🔥
✅ Stop Loss to Entry


Gold Buy : 4502 - 4497

SL: 4492

TP1: 4507
TP2: 4512

Use proper risk Management


Market ቢዘጋም Backtesting እና ጥናት ላይ ያላችሁ ማን ማን ናችሁ?

The grind never stops! 😤🔥


We HIT all our target's🔥
✅ Stop Loss to Entry ​Stay safe,


Gold Buy : 4495 - 4490

SL: 4485

TP1: 4500
TP2: 4505

Manage your lot sizes and SL


TP 1 HIT 🔥
​Stay safe,
✅ Stop Loss to Entry


Gold Sell Now: 4544 - 4549

SL: 4554

TP1: 4539
TP2: 4534

Manage your lot sizes and move SL to entry once TP1 is hit for a "risk-free" ride.


ሰላም ቤተሰብ ! በዚህ ቻናል ላይ አዲስም ሆናችሁ የቆያችሁ... እኔ የምጠቀምበትና የምተማመንበት Broker Exness ነው።

​🔰 ለጀማሪዎች፦ ለመጠቀም በጣም ቀላል ነው፤ የነፃ $10,000 Demo አካውንት አለው።

📱 በስልክ ለሚሰሩ፦ አፕሊኬሽኑ በጣም ፈጣን ነው፤ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በቀላሉ ትሬድ ለማድረግ ይመቻል።

​🔗 አካውንት ለመክፈት እዚህ ይጫኑ:
👉 https://one.exnessonelink.com/a/zwm5libr08

​አካውንት አከፋፈት ላይ ቪዲዮ (Tutorial) እንድሰራላችሁ የምትፈልጉ ከሆነ እዚህ ፖስት ላይ Reaction (👍 ወይም 🔥) በመጫን አሳዩኝ!


ለዚህ ሳምንት (May 10–16) ማየት ያለብን ዋና ዋና የኢኮኖሚ ክስተቶች!

​ሰኞ: ገበያው ምንም High-Impact ዜና የለም፤ Setup ለመፈለግ ምቹ ቀን ነው።

​ማክሰኞ (CPI ቀን!): ከሰዓት 2:30 PM (GMT+2) ላይ ትልቅ Movement ስለሚኖር XAUUSD እና USD Pairs ላይ ጥንቃቄ አድርጉ።

​ረቡዕ (PPI ቀን): ከሰዓት 2:30 PM ላይ PPI ይወጣል። የCPI ንቅናቄ እዚህ ላይም ይቀጥላል።
​ሐሙስ: የብሪታንያ GDP ጠዋት 8:00 AM ላይ፤ ከሰዓት 2:30 PM ደግሞ የUS Retail Sales ይወጣሉ።

​🧠 Quick Advice: በተለይ በማክሰኞው CPI እና ረቡዕ PPI ላይ የራሳችሁን Risk Manager ሁኑ። ካፒታላችሁን ጠብቁ!


Professional እና የጀማሪ ትሬደር ልዩነት እውቀት ሳይሆን ሳይኮሎጂ እና ሪስክ ማኔጅመንት ነው! 🧠🛡

​Do you agree?




ይህንን መጽሐፍ ገና ያላነበባችሁት ወይም በቅርቡ ቻናላችንን የተቀላቀላችሁ አዳዲስ የቤተሰባችን አባላት... 👇

​በጣም ታላቅና ጎበዝ ትሬደር ሆናችሁም እንኳን፣ Discipline ከሌላችሁ በዚህ አስቸጋሪ Market ውስጥ መቆየት በፍጹም አትችሉም። ❌
​"The Disciplined Trader" መጽሐፍ፦

​🧠 ስሜትን በአግባቡ እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል፣

​📉 ህግን ሳትጥሱ በሰከነ መንፈስ መገበያየትን፣

​💎 እንዲሁም ጠንካራና ሥርዓት ያለው አስተሳሰብ መገንባትን ያስተምራል።

​ዛሬውኑ ራሳችሁን Discipline አስይዛችሁ የዕውቀት ደረጃችሁን አሳድጉ! 🚀

​መጽሐፉን ለማውረድ 👇


የሳምንቱ አጠቃላይ አቋማችሁ ምን ይመስላል ግባችሁን አሳክታችኋል ወይስ በምክንያት ተሸንፋችኋል ?🎯


Have a nice Weekend Guys
Stay blessed 🙏


በትሬዲንግ ዓለም ውስጥ ትልቁ ጠላት ማርኬቱ ሳይሆን የራስህ ስሜት (Emotions) ነው!" 🧠

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.