Arbaminch Biruk dish ቁጥር 1


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ቻናሉን Join ስላረጉ እናመሰግናለን!!
በየጊዜው አዳዲስና የተለያዩ አሪፍ አሪፍ
የSatellite Dish info 📡📰
#Software 📥
#Biss Key 🔐
#Frequency 📶
#New Channel Update,ETC
በዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ!!
ማወቅ መልካም ነው፡ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው!!!
ሀሳብ እና አስተያየት ካለ 0955452390 📡📡📡🔧🔧🔧

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


⚡️ ማክሰኞ አመሻሽ ⏰ 10:00 ሰዓት ETHIOPIA 🇪🇹 🆚 Senegal 🇸🇳 ጋር የሚያደርጉትን AFCON 2027 QUALIFIERS ጨዋታ በሀገሬ TV በቀጥታ  ይተላለፋል!

በAFCON 2027 QUALIFIERS🌍 |

🏟 BIHAR DAR | SATDIUM

ETHIOPIA 🇪🇹 🆚 Senegal 🇸🇳

    ▶️  ⏱10:00 አመሻሽ

🖥 ሀገሬ TV
🛰NSS 12  57° E
11105 H 45000

ማንኛውንም ሰርቨር የፈጠነ ለማስሞላት ከፈለጉ👇👇
🌐Inbox👉 @wizbiruklast
+251955452390






ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትያንኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን።

መልካም በዓል!!!

@wizbiruklast


ሀገሬ ቴሌቪዥን ዛሬ ቀን 11:00 ቼልሲ ከሃል ሲቲ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደሚያስተላልፍ አስታውቋል።

🔥ማንኛዉንም ሰርቨር በብርሀን ፍጥነት ለማስሞላት  👉 @wizbiruklast




ጨዋታውን መመልከቻ አፕ ለጠየቃቹን በአፕ ቻናላችን ለቀንላቹሃል 👇

@BirukDish55






⚽️ዛሬ እሁድ የሚደረግ የ ዋንጫ ጨዋታ🏆የኮሚኒቲ ሺልድ የፍጻሜ ጨዋታ🏆

   🇬🇧አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ⚽️

    ⏰አመሻሽ 11:00

🏟️በሚሊኒየም ስታዲየም- ካርዲፍ

🎦🔴ቀዩ ቻናል
🎦🔠SEEK HD 122HD

🎦24H Sport HD 1234HD
Blintersat 51.5 East

🎦VIP & VIP2
        BeinMax 123456789HD

👍በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ
     ብሩክ ዲሽ ይጠቀሙ👍

Online ነኝ ✉️ In Box  @wizbiruklast ይፃፉልኝ።

በቀጥታ 🤳   +251955452390 ይደውሉ።


24H አዲስ ተሞልተው አልሰራም ብሎ የነበረው! ችግሩ ተቀርፏል!

እምቢ ካላችሁ 24H website ላይ Refresh ማድረግ ወይም ሪሲቨሩን ከ WIFI ጋር አገናኝታችሁ አጥፉና አብሩት!


Enjoy your match days




ዛሬ የተሞሉ 24H እየሰሩ አደለም! Fix ይደረጋል ታገሱ!




⚽️ሀገሬ ቲቪ ላይ ሊተላለፉ የሚችሉ የ5 ሳምንት

እስከ 3ኛ ሳምንት ድረስ Top 6 ክለቦች የሉም
4ሳምንት ላይ ሊቬ እና 5ኛ ሳምንት ደግሞ አርሴ አላቸው. ሊተላለፍ ይችላሉ ።


ሰለ ሀገሬ TV ደስ የሚል ዜና እየሰማን ነው ግን ኳስ ግድ ለማይሰጠው ሰው ብቻ ነው የሚሆነው ባይ ነኝ ምን ታስባላችው ምክንያቱም ቅዳሜ 11:00 ያለ ጨዋታ ብቻ ነው የሚተላለፈው ስለዚህ በዛ ሰዓት ደግሞ ተጠባቂ ጨዋታ የመደረግ እድሉ ጠባብ ነው ግን Top 6 ያሉ ክለቦች ከዝቅተኛ ካሉት ጋር ሲጫዋቹ የማሳየት እድል ይኖራዋል (ድሮ ETV ሲስተላልፍ እንደነበረው ማለት ነው )




⛔ማሳሰቢያ ⛔

GSEEK 123HD አዲስ የ የምታስሞሉ

GSEEK 123HD ተጠቃሚውች የምታስሞሉ የመጨረሻውን Software በፍላሽ መጫን ወይም በ Network Online Update ካላደረጋቹ አይሰራም።።

የተጫነ Update የተደረገ ይሰራል✔️።

❗️❗️❗️❗️

For more information call me
0955452390
0922525755




🥰GSEEK 1/2 /3HD ወይም
24H Sport 1/2 /3/4 HD ቻናሎችን አሰራር በቀላሉ።

✔️ያለ ምንም Network የሚሰሩት

ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
✅1 ባለ 90 cm ዲሽ 
✅1 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB
✅1 swicth  ከኮኔክተር ጋር

🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ኢትዮሳት የተሰራ ዲሽ ከሆነ ኢትዮ ሳት Quality እናጠናክረዋለን ባለበት ከዛም በቀላሉ ከዲሹ በግራ በኩል ማቀፊያው ጫፍ ላይ 4&5 cm ዝቅ ብለን LNB በመቀጠል Yehsat BlinterSat  11090 Hor 30000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል ልጥፍ አድርገን በደንብ በሽቦ ስናስረው  Quality ዘጭ ይላል ቼክ አድርገን እንወርዳለን ።


⛔ማሳሰቢያ⛔ ስለ GSEEK ቀዩ ቻናል
➡️የመጨረሻውን Software ጭናቹ Factory አድርጋቹ ነው ቻናሉ ሚገባው ከዛ ቻናሉ በ Blintersat Satellite ስለሚገባ እሱን Port ማስተካከል ብቻ።

➡️24H Sport ከሆነ ደሞ Software የተጫነ መሆኑን Setting Version ውስጥ በመግባት ቼክ ማድርግ ከዛ ማስሞላት ወይም Code ገዝታቹ 24H Sport ውስጥ መሙላት Active ማድረግ።


➡️የተሞላ Package ያላለቀው ከሆነ GSEEK 2HD ከፍታቹ መጠበቅ
Refresh ማስደረግ ይከፍታል።

😏አንዳንድ ፋይንደር  ላይም Quality ሊደብቅ ይችላል።

ቻናሉን አሠርታችው Serial Number ወደ
🔵 @wizbiruklast መላክ ብቻ ነው።


      
❤️ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን።

InBox Admin✉️ @wizbirulast
ይደዉሉ      0955452390
                    ብሩክ ዲሽ✌️

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.