ደም_በመለገስ ህይወትእናድን !
ባንካችን አቢሲንያ በየዓመቱ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 አስመልክቶ ለ4ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የ”እችላለሁ!” መርሐ ግብር ካዘጋጃችው የተለያዩየተሰጥኦ ውድድሮች በተጨማሪ ማኅበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አንጻር የሚሰሩ ስራዎችም ያሉት ሲሆን፣ ከነዚህም አንዱ ለአንድ ሳምንት የሚቆየውና በአስሩም የባንካችን ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች የሚካሄድ የደም
ልገሳ ፕሮግራምነው፡፡
የደም ልገሳ ፕሮገራሙ ዛሬ በይፋ የተጀመረ ሲሆን
በርካቶች ለተጎዱ ወገኖቻቸው የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማድረግ ሲረባረቡ ታይተዋል። እነዚህን ደም የለገሱ ወገኖቻችን ደም በመለገስ ለታመሙ፣ ለተጎዱና ህይወታቸው አደጋ ላይ ለወደቀ ዜጎቻቸውብርሃን የሆኑ ጀግኖች ናቸው።
አንድ ጊዜ ደም በመለገስ እስከ ሶስት የሚደርሱ ሰዎችን ህይወት ማዳን ይቻላል። እናንተም ይህን መልካም ተግባር በመቀላቀል የህይወት አድን ጀግና ሁኑ። በመሆኑም በአቅራቢያችሁ ወደሚገኙ የአቢሲንያ ባንክ ዲስትሪክት
ጽ/ቤቶች እና ዋና መስሪያ ቤት በመሄድ ደም በመለገስለወገኖቻችሁ የበኩላችሁን አስተወጽኦ አድርጉ ።