hivera እየሰራችሁ የነበራችሁ እና passport mint ያላደረጋችሁ ማድረግ ምታስቡ ከሆነ ለጌዜው ባታደርጉ... ከሆነ ጌዜ ወዲህ Withdrawal አይሰራም ልካችሁ እዛው ነው ሚቀረው Support account ደሞ ከገባ ወር አልፎታል
ብቻ ማያቸው ነገሮችም ደስ አይሉም ስለዚህ አረጋጉት
💡መስራቱን ግን ስሩት ነገሮች እስኪስተካከሉ ግን አትክፈሉ
ብቻ ማያቸው ነገሮችም ደስ አይሉም ስለዚህ አረጋጉት
💡መስራቱን ግን ስሩት ነገሮች እስኪስተካከሉ ግን አትክፈሉ