ትእማር የባሎቿን አባት ለማሳት ወደ ተምናን ወጣች:-- ይሁዳም ኤራሷን ሸፍና ባያት ጊዜ ጋለሞታን ስለመሰላችው ወደ እርሷ ገባ ። ከዛም ምን መያዣ ልስጥሽ ስላት የእርሷ ምላሽ ምን ነበር ??
So‘rovnoma
- ቀለበትህን
- አምባርህን
- በእጅህ ያለውን በትር
- ሀ እና ለ
- ሁሉም