“ዮሴፍም ስለ እነርሱ አይቶት የነበረውን ሕልም አሰበ። እንዲህም አላቸው፦ እናንተ ሰላዮች ናችሁ፤ የምድሩን ዕራቁትነት ልታዩ መጥታችኋል።”የወንድሞቹ ምላሽ ምን ነበር
So‘rovnoma
- ጌታችን ሆይ አይደለም፤ ባሪያዎችህስ ስንዴን ሊገዙ መጥተዋል፤
- እኛ ሁላችን የአንድ ሰው ልጆች ነን፤
- እኛ እውነተኞች ነን፥
- ባሪያዎችህስ ሰላዩች አይደሉም።
- ሀ እና ለ
- ሐ እና መ
- ሁሉም መልስ ናቸው