ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ ከተናገራቸው ንግግር ውስጥ ትክክልል የሆነው የቱ ነው ????
So‘rovnoma
- እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥
- እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል።
- ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል
- ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።
- ሀ እና ለ መልስ ናቸው
- ሐ እና መ መልስ ናቸው
- ሁሉም መልስ ናቸው