ፈሪሳውያን ግን ሰምተው፦ ይህ በብዔል ዜቡል በአጋንንት አለቃ ካልሆነ በቀር አጋንንትን አያወጣም አሉ። ኢየሱስ ግን አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፦
So‘rovnoma
- እርስ በርስዋ የምትለያይ መንግሥት ሁላ ትጠፋለች፥
- እርስ በርሱ የሚለያይ ከተማም ሁሉ ወይም ቤት አይቆምም።
- ሰይጣንም ሰይጣንን የሚያወጣ ከሆነ፥ እርስ በርሱ ተለያየ፥ እንግዲህ መንግሥቱ እንዴት ትቆማለች?
- ሁሉም መልስ ናቸው