እርሱም በታንኳ ገብቶ እስኪቀመጥ ድረስ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ተሰበሰቡ፥ ሕዝቡም ሁሉ በወደቡ ቆመው ነበር።በምሳሌም ብዙ ነገራቸው እንዲህም አላቸው፦ ከምሳሌው መካከል ትክክል የሆነው የቱ ነው ?
So‘rovnoma
- ዘሪ ሊዘራ ወጣ
- እርሱም ሲዘራ አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ፥ ወፎችም መጥተው በሉት።
- ሌላውም ብዙ መሬት በሌለበት በጭንጫ ላይ ወደቀ፤ ጥልቅ መሬትም ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፥ ፀሐይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፥ ሥስም ስላልነበረው ደረቀ
- ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው።
- ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ ፍሬ ሰጠ።
- ሁሉም ምሳሌዎች ትክክል ናቸው