🎤ዴቪን የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሶፍትዌር ማበልፀግና ኮድ መጻፍ የሚችል የሰውሰራሽ አስተውሎት ሞዴል ተዋወቀ።
✔️ኮግኒሽን በተባለው የቴክኖሎጂ ኩባንያ የበለፀገው ዴቪን፤ የመጀመሪያው የሰውሰራሽ አስተውሎት የሶፍትዌር ኢንጅነር ነው ተብሎለታል፡፡ ሞዴሉ የሚቀርብለትን ጥያቄ (Prompt) በመጠቀም ኮድ መጻፍ፣ ድረ-ገጾችን እና ሶፍትዌሮችን ማልማት እንደሚችል ዊዮን ዘግቧል፡፡
✔️ዴቪን ውስብስብ ስራዎችን የማቀድና በሺዎች የሚቆጠሩ ውሳኔዎችን የመወሰን አቅም አለው፥ በጊዜ ሂደትም ከስህተቱ በመማር እና ራሱን እያሻሻለ በመሄድ ወደላቀ አፈጻጸም ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ቴክኖሎጂው ሰዎችን ከመተካት ይልቅ የተለያዩ ተግባሮችን በትብብር በአንድ ጊዜ በመከወን ስራ ማቅለልን ዒላማው ማድረጉ ተነግሮለታል፡፡
✔️ይህ የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤት በዘርፉ የተሰማሩ ሶፍትዌር አበልፃጊዎች ይበልጥ ውስብስብ በሆኑ ችግሮች ላይ እንዲያተኩሩ በማበረታታት በሶፍትዌር ልማት ውስጥ አዲስ የፈጠራ ዘመን እንዲመጣ መንገድ ይከፍታል።
https://t.me/Computer_Android_tricks