የዶናልድ ትራምፕ ክሪፕቶ ፕሮጀክት World Liberty Financial በዛሬው እለት 19.2 ሚልየን TRX ፣ 19 ሺ AAVE እና 256 ሺ Link ገዝተዋል
በአጠቃላይ በዛሬው ቀን ብቻ 16 ሚልየን ዶላር ። ለምን ? 🙂
(በአጠቃላይም ሆልድ ያደረጉት 318 ሚልየን ዶላር ደርሷል)
ለማንኛውም TRX በተደጋጋሚ ቻናላችን ላይ ብዙ መረጃዎች ከተሰራላቸው ክሪፕቶዎች መካከል አንዱ ነው 🥸
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
በአጠቃላይ በዛሬው ቀን ብቻ 16 ሚልየን ዶላር ። ለምን ? 🙂
(በአጠቃላይም ሆልድ ያደረጉት 318 ሚልየን ዶላር ደርሷል)
ለማንኛውም TRX በተደጋጋሚ ቻናላችን ላይ ብዙ መረጃዎች ከተሰራላቸው ክሪፕቶዎች መካከል አንዱ ነው 🥸
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433