Kiwi Browser በተመለከተ የፕሮጀክቱ development phase እንደማይቀጥል የተገለፀው ከወር በፊት ሲሆን ከ አፕስቶር ላይ ደግሞ Archive የሆነው ከሁለት ሳምንት በፊት ነው፣ ፕሮጀክቱ የተቋረጠው ዴቨሎፐሮቹ በተደራራቢ የስራ ምክንያት ለኪዊ ብራውዘር አስፈላጊውን አፕዴት ለማድረግ አልቻልንም በማለት ዲስኮርድ ላይ ገልፀዋል።
በዚህ ምክንያት ኪዊ ብራውዘር ከነ የሚጠፋ እንዲሁም አገልግሎት የማይሰጥ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ የተጋነነ ይመስላል። ለምሳሌ ኪዊ አሁን ባለበት ሁኔታ ለቀጣይ ሁለት ዓመታት ወይም ከዛ በላይ ልትጠቀሙበት ትችላላቹ። even GitHub ላይም አለ፣ በጣም አሪፉ ነገር ደግሞ የኪዊ ኤክስቴንሽን Microsoft Edge canary ላይ እንዲካተት ተደርጓል( for tech savvy) ።
ለማንኛውም አማራጭ ብራውዘሮች አሉላቹ
Mises Browser
Vivalavida Browser
⚠️ Backup በተመለከተ ምንግዜም ዋሌት ስትከፍቱ keyphrase & private key በተገቢው ቦታ ላይ ፅፋቹ የማስቀመጥ ልምድ አዳብሩ ⚠️ ከዚህ አይነት ጥድፊያ ትተርፋላቹ።
The Great Kiwi Browser is best browser the one who introduced extension features on phone with chromium.⚡️⚡️👍👍