☞☞ተውሂድን መያዝና ማረጋገጥ በጣም ይለያያሉ። ተውሂድን ማረጋገጥ ትልቅ ደረጃ አለው።
አንድ ሰው ተውሂድን አረጋገጠ የሚባለው ከትንሹም ሆነ ከትልቁ ሽርክ በመራቅ መእስያና ወንጀል በመተው በአላህ ትእዛዝ ላይ ቀጥ ሲል ነው። ተውሂድን ያረጋገጠ ሰው ያለ ቅጣትና ያለ ሂሳብ ጀነት እንደሚገባ በሀዲስ ተነግሯል።
@Darul_Islam_channal