#ማስታዎቂያ
ትምህርት ሚኒስቴር በሰኔ 2017 ዓ/ም የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዳግም ለመፈተን እየጠበቃችሁ ላላችሁ አመልካቾች በሙሉ:-
ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ https://exam.ethernet.edu.et ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን።
መረጃው የትምህርት ሚኒስቴር ነው።