ላለፉት በርካታ ወራቶች የአማራ ፋኖ በጎጃም ቃል አቀባይ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው ወንድማችንና የትግል ጓዳችን ማርሸት ፀሀዩ ከዕዝ የህዝብ ግንኙነት ቦታው መነሳቱን ከአመራሮቹ የተላከዉ መረጃ ያስረዳል።
ላለፉት ጊዜያት በህዝብ ግንኙነት ኃላፊነትህ ለአማራ ህዝብ ትግል ላበርከትከው ከፍ ያለ አስተዋፅኦ ላቅ ያለ ክብርና ምስጋና አለን። አሁንም ከጓዶችህ ጋር በመሆን ትግሉን ዳር የማድረስ ሚናህን እንድትወጣ አደራ እንላለን።
ወንድም ማርሸት እናመሰግናለን!