Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🚨ቪድዮን ባታዮት ይመረጣል !
🤒 Meme coin trade ምን ያክል አስከፊ ነው የሚለውን ከዚህ ልጅ መማር ትችላላችሁ በቪድዮ ላይ ያለው ግለሰብ ትላንት ምሽት ላይ በ meme coin ምክኒያት ወደ 500$ በማጣቱ ምክኒያት እራሱን በገዛ ሽጉጡ አጥፍቷል 😞
500$ ብቻ አደለም ያጣው !😞
ለማጣት ያልተዘጋጃችሁትን ነገር ባታወጡ አሪፍ ነው🚬
ለመጨረሻ ግዜ ያለው if i die l hope you guys turn this into meme coin ነበር 🙄