ሚኬል አርቴታ ፦
" ዘንድሮ የውድድር አመት ከባባድ ጊዜያት እያሳለፍን ነው ፤ ብዙ ፈተናዎች አሉት ተደጋጋሚ ጉዳቶች ገጥመውናል ፤ ያለሳሊባ ፣ ያለጋብሪኤል ፣ ያለቶሚያሱ ፣ ያለኦዴጋርድ ፣ ያለሳካ እና ያለጄሱስ ተጫውተናል ፤ እንዲሁም 4 ጨዋታዎችን በ10 ተጫዋቾች ተጫውተናል ፤ ብዙ ብዙ ፈተናዎች ገጥመውናል ቢሆንም አሁንም ወደፊት መጓዛችን እንቀጥላለን ፤ ያሉን ተጫዋቾች ምን እንደሚያሳዩ አብረን እናያለን ።" ሲል ተናግሯል ።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @Dire_Sport