የባች ሁለት ምስዝገባ ተጀምሯል!!
ዲሳይፕል ባይብል ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን የሰርተፍኬት ኮርሶችን ተምረው ለጨረሱ ተማሪዎች በኦንላይን ሰርተፍኬት አዘጋጅቶ እየላከ ይገኛል። ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ የወንጌል አማኞችን በመንፈሳዊ አገልግሎት የተሻለ መረዳት እንዲኖራቸው በክርስቲያናዊ አገልግሎት ጥናት/Christian Ministry Study ካሪኩለም ቀርጾ በሚከተሉት ኮርሶች በነጻ በኦንላይን ይሰጣል፦
ኮርስ 1. አገልግሎት እና አገልጋይ፣
ኮርስ 2. ቤተክርስቲያን፣
ኮርስ 3. የአገልግሎት ሥጦታዎች፣
ኮርስ 4. የመንፈስ ቅዱስ ሥጦታዎች፣
ኮርስ 5. መንፈሳዊ መሪነት፣
ኮርሰ 6. የስብከት ዘዴ፣
“ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12
በነጻ ለመማር አሁኑኑ ይመዝገቡ ፦👇👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfCIF7E8tVFd3_scsF71Os7CFTHYwHySsVMn2wPlZJdM2UaJg/viewform?pli=1
ከዲፕሎም - ማስተርስ ፕሮግራም በክፍያ ለመማር አሁኑኑ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://www.my.disciplebibleuniversityweb.com/student/register
Contact us on telegram:- @dbucertificate or 0975156595