Furniture in Ethiopia.. Dubai furniture ethiopia ዱባይ ፈርኒቸ ኢትዩጵያ🇪🇹

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha

2016 መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🙏🌼
እጅግ ውብና ማራኪ የሆኑ የቤትና የቢሮ እቃዎች እናቀርባለን ✅
https://www.facebook.com/DubaiFurnitureEthiopia/
https://www.instagram.com
www.tiktok.com/@dubaifurnitureethiopia1
Household items Office items
# sofa with table # mana

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለቤትና ለቢሮዎ ምን አይነት የፈርኒቸር እቃዎች እንዲኖሮት ይፈልጋሉ?

፨ ውበት ያለው

፨ ምቾት ያለው

፨ ጥንካሬ ያለው

ሁሉንም በአንድ የሚያሟላው ዱባይ የዘመኑ ምርጫ
☎️ በ09 84 27 27 27/ 09 69 33 33 33

ቀድሞ የዘመነ

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
እንኳን ለ"ኢሬቻ" በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

BAGA AYYAANA "lRREECHA" ISNI GAHE 🙏 🙏 🙏

🛋 ዱባይ ፈርኒቸር 👉 ቀድሞ የዘመነ 👌

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለቤትና ለቢሮዎ ምን አይነት የፈርኒቸር እቃዎች እንዲኖሮት ይፈልጋሉ?

፨ ውበት ያለው

፨ ምቾት ያለው

፨ ጥንካሬ ያለው

ሁሉንም በአንድ የሚያሟላው ዱባይ የዘመኑ ምርጫ

ቀድሞ የዘመነ

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1498ተኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል
ዱባይ ፈርኒቸር 👉 ቀድሞ የዘመነ 👌

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🤗🤗🤗🤗በጎ አድራጎት 💯💯✅
……………….. (ክፍል 2) Part 2 ……

አዲስ አመትን በማስመልከት አረጋውያንና አቅመደካሞች ወገኖቻችን ድጋፍ ለማድረግ የጎበኘንበት እና የተመረቅንበት አሪፍ ቆይታ 🙏🙏

መልካም በአል 🌼🙏

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🤗🤗🤗🤗በጎ አድራጎት 💯💯✅

አዲስ አመትን በማስመልከት አረጋውያንና አቅመደካሞች ወገኖቻችን ድጋፍ ለማድረግ የጎበኘንበት እና የተመረቅንበት አሪፍ ቆይታ (ክፍል 1) Part 1

መልካም በአል 🤗

https://instagram.com/dubai_furniture_ethiopiaaa?igshid=NTc4MTIwNjQ2YQ==

@dubaifurnitureethiopia' rel='nofollow'>www.tiktok.com/@dubaifurnitureethiopia

https://www.facebook.com/DubaiFurnitureEthiopia?mibextid=LQQJ4d

https://vm.tiktok.com/ZMjrXAjpY

🤗በጎ አድራጎት ✅

ለአዲስ አመት አረጋውያንና አቅመደካሞች ወገኖቻችን ድጋፍ ለማድረግ የጎበኘንበት እና የተመረቅንበት አሪፍ ቆይታ (ክፍል 1) Part 1

🌼🌼 እንኳን አደረሰን 🌼🌼🌼

ዱባይ ፈርኒቸር ለመላው ኢትየጵያውያን በሙሉ ለ2016 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን /ችሁ🙏

አዲሱ አመት የሰላም ፣ የጤና፣ ያሰበነው ሁሉ በጎ ነገር የሚሳካበት እንዲሁም የመረዳዳት አመት እንዲሆንልን ከልብ ይመኛል :

🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼

ዱባይ ፈርኒቸር ቀድሞ የዘመነ👌

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🌼🌼 እንኳን አደረሰን 🌼🌼🌼

🎁🎁 እንኳን ደስ አላችሁ 🎁🎁

ዱባይ ፈርኒቸር የ2016 አዲስ አመት ይሳተፉ ይሸለሙ ባዘጋጀው ውድድር ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ እያመሰገንን

ውድድሩን ከ1 እስከ 3 ለወጡ ተወዳዳሪዋች በአዲስ ዓመት ዋዜማ ጳግሜ 6 1ኛ. ለወጣችው ሽልማቷን አስረክበናል።
2ተኛ. ና 3ተኛ. የወጡት ተሸላሚዎቻችን ባለመገኘታቸው በመጡ ጊዜ ሽልማታቸውን ከዱባይ ፈርኒቸር መውሰድ የሚችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።

🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼

-ዱባይ ፈርኒቸር- 👉 ቀድሞ 👉መነ👌

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በትላንትናው እለት የእጣ አወጥ ሁኔታ ይህን ይመስል ነበር ::

አሸናፊዎች በ 0984272727 በዚህ ቁጥር ደውላቹሁ በመቅረብ ሽልማታቹሁን በዱባይ ፈርኒቸር መስቀል ፍላወር ቅርንጫፍ መረከብ ትችላላቹሁ !

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
✅✅✅✅ተጠናቀቀ 💯💯💯👏👏

አሽናፊው ከ 1 እስከ 3 በእጣ የሚለይበት ስነስርአት (program) በነገው እለት 7 ሰአት ከ 140ሺህ በላይ ተከታይ ባፈራንበት በ TikTok ቻናላችን ቀጥታ ስርጭት (live) ይጠብቁን

@dubaifurnitureethiopia' rel='nofollow'>www.tiktok.com/@dubaifurnitureethiopia

መልካም እድል 🤗

ዱባይ ፈርኒቸር ቀድሞ የዘመነ👌

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አበባዩሽ ጭፈራ በዱባይ ፈርኒቸር 🤗🌼🌼

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🌼🌼የበአል ልዩ ዝግጅት🌼🌼

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል በዱባይ ፈርኒቸር ሶሻል ሚዲያ ይጠብቁን 👏👏

👉የበጎ አድራጎት ስራ
👉የአበባዩሽ ጭፈራ
👉የይሳተፉ ይሸለሙ አሸናፊ በTikTok የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራና ሌሎችም

https://www.facebook.com/DubaiFurnitureEthiopia?mibextid=LQQJ4d

https://instagram.com/dubai_furniture_ethiopiaaa?igshid=NTc4MTIwNjQ2YQ==

@dubaifurnitureethiopia' rel='nofollow'>www.tiktok.com/@dubaifurnitureethiopia

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👉 "የዱባይ ፈርኒቸር የሚያሸልሙ ጥያቄዎች በዛሬው እለት መጀመራችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው 🤗🌼

የውድድሩ ቀን ከዛሬ ጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 4 ሲሆን በነዚህ ቀናት ጥያቂውን መመለስ ይችላሉ :
የጥያቄዎቹም ዝርዝር ከዚህ በታች ተቀምጠዋል ::

☑️ 1ኛ. ጥያቄ:- የዱባይ ፈርኒቸር የመሸጫ አድራሻዎች ቁጥር 1እና ቁጥር 2 የትና የት ይገኛሉ?

☑️ 2ተኛ. ጥያቄ:- ዱባይ ፈርኒቸር በእቃዎቹ ላይ የስንት ዓመት ዋስትና ይሰጣል?

☑️ 3ተኛ. ጥያቄ:- ዱባይ ፈርኒቸር በምን ይለያል?

👌. 3ቱንም ጥያቄዎች በሁሉም የዱባይ ፈርኒቸር ሶሻል ሚዲያዎች ውስጥ በመግባት ከጳጉሜ 1 እስከ ጳግሜ 4 ቀን ድረስ ብቻ!!

ተወዳዳሪዎ ጥያቄውን መመለስ የሚችሉት ከ3 በአንዱ
በFacebook በInstagram ወይንም በTikTok አካውንታቶቻችን መልሱን በኮሜንት ማስቀመጥ የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን 🙏

አሸናፊዎች ውጤታቸው ተመሳሳይ ከሆነ ከ1 እስከ 3 በእጣ ይለያሉ :

☑️. ይሳተፉ ይሸለሙ 🎁 🌼 🎁🌼🎁

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🎁🎁🎁ይሳተፉ ይሸለሙ 🎁🎁

አሸናፊዎች በዱባይ ፈርኒቸር በመስቀል ፍላወር ቅርንጫፍ ከጳግሜ 1 እስከ ጳጉሜ 4 ተወዳድረው አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች ሽልማት ይበረከትላቸዋል💯🎁። 🌼

የሽልማቱም ሁኔታ 👇

1ኛ. 30,000 ብር

2ተኛ. 20,000 ብር

3ተኛ. 10,000 ብር 🎁 🎁 🎁 ሽልማቶች

https://www.facebook.com/DubaiFurnitureEthiopia?mibextid=LQQJ4d

https://instagram.com/dubai_furniture_ethiopiaaa?igshid=NTc4MTIwNjQ2YQ==

@dubaifurnitureethiopia' rel='nofollow'>www.tiktok.com/@dubaifurnitureethiopia

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🎁🎁🎁ይሳተፉ ይሸለሙ 🎁🎁

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🎁🎁🎁ይሳተፉ ይሸለሙ 🎁🎁

1ኛ. 30,000 ብር

2ተኛ. 20,000 ብር

3ተኛ. 10,000 ብር 🎁 🎁 🎁 ሽልማቶች

ውድድሩ የሚጀምረው ከጳሜ 1 እስከ ጳጉም 4 ባሉት ቀናት በሁሉም የዱባይ ፈርኒቸር ፕላትፎርም

https://www.facebook.com/DubaiFurnitureEthiopia?mibextid=LQQJ4d

@dubaifurnitureethiopia' rel='nofollow'>www.tiktok.com/@dubaifurnitureethiopia

https://t.me/Dubaifurniture

ዱባይ ፈርኒቸር ቀድሞ የዘመነ👌
#Ethiopia #decor#furniture

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

6 064

obunachilar
Kanal statistikasi