ጄቱ በቀይ ባህር ተመትቶ ወደቀ❗️
የአሜሪካው የጦር መርከብ በቀይ ባህር ላይ በስህተት የራሱን ተዋጊ ጄት መትቶ መጣሉን የአሜሪካ ጦር አስታወቀ።
ሁለቱም የአሜሪካ የጦር ኃይል አባላት ጉዳት ሳይደርስባቸው መውጣት መቻላቸውን የጦሩ የማዕከላዊ ዕዝ ገልጿል።