ሰላም የቻናችን ወዳጆች እንደምን አላችሁ ?
የበዓለ ሆሳእና
👉 ስርዓተ ዋዜማ ፣
👉ስርዓተ ማህሌት ፣
👉ስርዓተ ነግሥ፣
👉መልክዓ ኢየሱስ በዜማ፣
👉መልክዓ ኢየሱስ በአቋቋም፣
👉የሆሳእና ስርዓተ ዑደት
👉የሆሳዕና መዝሙር ከነ አመላለሱ
ከበዓሉ 3 ሳምንታት በፊት መልቀቃችንን ያውቃሉ አይደል? 😱
ከሰኞ ጀምርን ልከናል እናንተም በርቱና አጥኑ
ላላገኛችሁ ይኽው ሊንኳን ይጫኑ ወደ ላይ ይወስዳቹሀል
link 👉 https://t.me/EOTCmahlet/8876
የጎደለ ካለ ጥያቄ ካለ አስተያየት ሀሳባቹን
በ 👉 @Yaredaweyan_bot በቀጥታ ለአድሚን ያድርሱ እናመሠግናለን
የአማኑኤል ጥበቃ አይለያችሁ 🥰
የበዓለ ሆሳእና
👉 ስርዓተ ዋዜማ ፣
👉ስርዓተ ማህሌት ፣
👉ስርዓተ ነግሥ፣
👉መልክዓ ኢየሱስ በዜማ፣
👉መልክዓ ኢየሱስ በአቋቋም፣
👉የሆሳእና ስርዓተ ዑደት
👉የሆሳዕና መዝሙር ከነ አመላለሱ
ከበዓሉ 3 ሳምንታት በፊት መልቀቃችንን ያውቃሉ አይደል? 😱
ከሰኞ ጀምርን ልከናል እናንተም በርቱና አጥኑ
ላላገኛችሁ ይኽው ሊንኳን ይጫኑ ወደ ላይ ይወስዳቹሀል
link 👉 https://t.me/EOTCmahlet/8876
የጎደለ ካለ ጥያቄ ካለ አስተያየት ሀሳባቹን
በ 👉 @Yaredaweyan_bot በቀጥታ ለአድሚን ያድርሱ እናመሠግናለን
የአማኑኤል ጥበቃ አይለያችሁ 🥰