🇪🇹 ኢትዮ PL News 🇬🇧


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ ቻናል ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁሉንም ዜናዎች እና ወቅታዊ መረጃዎችን ብቻ የሚዘገብበት።
በቴሌግራም ምርጡ የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው።

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


የወርቅ ጓንቱን ለማሸነፍ የሚደረግ ፉክክር 🧤

ሴልስ በ10 ክሊን ሺት በ1ኝነት ይመራል!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨🇫🇷 አርሰናል ዊልያም ሳሊባን (23) የአለማችን ምርጥ የመሀል ተከላካይ አድርጎ ይቆጥረዋል። ✅

ለንደን ውስጥ ያሉ በስፖርቱ ታሪክ ውስጥ በጣም ውድ ተከላካይ እንደሚሆን ያምናሉ ተብሏል።


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: UEFA ከ2027 የ UCL ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ላይ Extra time ስለማስወገድ እየተወያየ ነው ሲል ዘ ጋርዲያን ገልጿል።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨🟣🔵  የዝውውሩ ስምምነት የሚሆነው ራሽፎርድ ቪላን በውሰት የሚቀላቀል ሲሆን 70 በመቶ የሚሆነው ደሞዙ በቪላ ይሸፈናል የመግዛት አማራጭም በውሉ ላይ የተካተተ ሲሆን አስቶን ቪላ ዝውውሩን በ 40 ሚ.ፓ ከ 3 አመት ተኩል ቋሚ የማረግ መብት አላቸው ::

[FABRIZIO ROMANO]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨ማርከስ ራሽፎርድ ወደ አስቶን ቪላ

HERE WE GO

Fabrizio Romano

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1




ፔፕ ጋርዲዮላ ፍቺውን ጨርሷል። በማንቸስተር የሚገኘውን ትልቁን መኖሪያውን እና ከሀብቱ ውስጥ ግማሽ ያህሉን አጥቷል ያሉት ዘገባዎች፣ አብዛኛው ንብረቶቹ አሁን ለሚስቱ እና ለልጆቹ ሆኗል።

ሚስቱ ፔፕ በእግር ኳስ ላይ በጣም ያተኮረ እና ለቤተሰቡ ጊዜ እንደሌለው ተናግሯል. ፔፕ ከዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ጋር በግልፅ እየታገለ በእንባ ፍርድ ቤቱን ለቅቋል። 😔

Stay strong, Pep
(FootballFactly)

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


የ90'min የ3ኛ ዙር የኤፌ ካፕ ጨዋታዎች ግምት አስቀምጧል።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨⚠️ ለአርሰናል መጥፎ ዜና ኤታን ንዋነሪ በጡንቻ ጉዳት ለ ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ሚኬል አርቴታ ተናግሯል።

Fabrizio Romano

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


ቶተንሃም ከሊቨርፑል ጋር ያከናወኑትን ያለፉትን ሀያ አምስት (25) ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት ሁለቱን ብቻ ነው::

25 ጨዋታዎች

17 ጨዋታዎችን ሊቨርፑል አሸነፈ
6 ጨዋታዎች አቻ
2 ጨዋታዎችን ቶተንሃም አሸነፈ

መጥፎ ሪከርድ ለስፐርሶች

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


አርሰናል በአንድ የውድድር አመት ከሜዳው ውጪ ባደረጓቸው 5+ ጎሎችን 6 ጊዜ በማስቆጠር የመጀመርያው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቡድን ሆኗል። 😑

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


ዛሬ 138ኛ አመታቸውን ለሚያከብሩት አርሰናል መልካም ልደት! 🥳🔴

ይህን ባጅ ሲያዩ መጀመሪያ የሚያስቡት ሰው ማን ነው? 👇

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


#YaGunnersYa
#AFC

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኮሎ ሙአኒ ወደ አርሰናል ሊዘዋወር ይችላል።

የለንደኑ ክለብ አጥቂውን በውሰት ማምጣት ይፈልጋሉ - CaughtOffside

📊 ፈረንሳዊው በውድድር አመቱ ለፒኤስጂ ባደረጋቸው 13 ጨዋታዎች በሁሉም ውድድሮች 2 ጎሎችን አስቆጥሯል።

ኮሎ ሙአኒን በአርሰናል ቡድን ውስጥ ማየት ይፈልጋሉ? ❤️/👎

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


ማንቸስተር ዩናይትድ ቪክቶር ዮከርስን ለመመልከት ዛሬ ምሽት አርሰናል ከስፖርቲንግ ሊዝበን የሚያደርጉትን ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ላይ መልማዮች ልከዋል።

(Source: Mail)

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


አንዱን ቤስት
አንዱን ቤንች
አንዱን ሽጡ

Let's go👇

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨Mr Beast - አሁን ከየትኛው እግር ኳስ ተጫዋች ጋር መጫወት ትፈልጋለህ?

ሮናልዶ - ለእኔ በአሁኑ ጊዜ ካይ ሃቨርትዝ ነው ፣ እሱ ማየት ያስደስተኛል እና ከእሱ ቀጥሎ መጫወት ህልሜ ነው።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


ማን ወደ አእምሯቹ ይመጣል?

እኔ ኦዴጋርድ እላለሁ! እናንተስ?

#PL

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


ሁለቱም በPrime ደረጃ ላይ ናቸው። 🤩

አሁን ለቡድንዎ አንድ ብቻ ነው ማስፈረም የምትችሉት!

ማንን ነው የምትመርጡት? 🤔

እኔ ኦዚል እላለሁ!! 👌 እናንተስ?

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨 ሮድሪ ማንቸስተር ሲቲን የሚለቅበት ሰአት ሲደርስ ከሪያል ማድሪድ ይልቅ ባርሴሎናን መቀላቀል ይመርጣል።

(ምንጭ፡ El Nacional)

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.