ARSENAL NEWS//ዜና አርሰናል


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ ስለ አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ነው ስለ አርሰናል አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎች
🔈 ስለ አርሰናል ከእሁድ እስከ እሁድ  መረጃዎች
✔️ ስለ አርሰናል ዝውውር መረጃዎች
✔️ ትንታኔዎች
✔️ ዜናዎች
✔ሀይላይቶች እና ፈጣን መረጃዎች ያገኛሉ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ከአርሰናል እና ፒኤስጂ የተውጣጣ ምርጥ 11!

[Football Tweet]


የማሸነፍ ዕድል ከ100
አርሰናል 44.8
አቻ = 15.4
ፒኤስጂ = 29.4

     [OPTA]


ለመጨረሻ ጊዜ PSG ስንገጥም


የጨዋታውን ግምት አስቀምጡልን

በትክክል ለገመቱ 3 ሰዎች ብቻ👌👌


የስፔኑ እውቅ ጋዜጣ "Marca" የማድሪዱ ፕሬዚዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ውሊያም ሳሊባን በክረምቱ ለማስፈረም የተቻላቸውን ሁሉ ያደርጋሉ ሲል ገልጿል። 😥

@ETHIOPIAARSENALNEWS1
@ETHIOPIAARSENALNEWS1


Time to make our own history 🔴⚪️!!

@ETHIOPIAARSENALNEWS1
@ETHIOPIAARSENALNEWS1


Hulusport dan repost
🎉 ይገምቱ ይሸለሙ 🎉

🎁 የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

04:00-ማታ | አርሰናል ከ ፓሪስ ሴንት-ዠርመን❓

ለማሸነፍ :

1️⃣ Hulusport ላይ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመግባት አርሰናል ከ ፓሪስ ሴንት-ዠርመን ጨዋታ ላይ ከ 10 ብር ጀምሮ በ "Correct score" መወራረድ ፣
2️⃣ የHulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et
3️⃣ የተወራረዱትን "correct score screenshot" በማድረግ በቴሌግራም ገጻችን በዚህ ፖስት ኮሜንት ላይ👉 ማስቀመጥ
4️⃣ በትክክል ቀድመው መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ

ማስጠንቀቂያ

፡ በአንድ አካውንት ከአንድ በላይ screenshot መላክ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል
፡ በዚህ ፖስት ኮሜንት ላይ የሚያስቀምጡጥ screenshot ግልፅ እና በደንብ የሚታይ መሆን አለበት

መልካም እድል!🎉


🗣️ ጋብሬል ማርቲኔሊ ቡካዮ ሳካ በክለቡ ስለመቆየቱ ምን እንደተሰማው ሲጠየቅ:

" ቡካዮ በቡድኑ ውስጥ ከጎኔ መኖሩ አስደናቂ ነው። እሱ ወንድሜ ነው እወደዋለሁ። አሁን ላይ ከአለማችን ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ነው ብየ አስባለሁ። እሱ እዚህ ስላለን እድለኞች ነን።"

ጋቢ ይቀጥላል..
" በዚህ ክለብ ብዙ ነገሮችን አልፈን መጥተናል እናም አሁን ባለንበት ሁኔታ ማመናችን የሚገባን ይመስለኛል። ለዚህ ክለብም የሆነ ነገር ማሸነፍ ይገባናል። " ሲል ተናግሯል።

[Chris Wheatley]

@ETHIOPIAARSENALNEWS1
@ETHIOPIAARSENALNEWS1


#𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇𝐃𝐀𝐘

🇪🇺የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ !!
 
አርሰናል 🆚 ፒኤስጂ

 የጨዋታ ሜዳ :-  አርሰናል ስታዲየም

📆የጨዋታ ቀን :- ዛሬ

⏰ የጨዋታ ስዓት :-  4:00

#ARSPSG | #UCL

ድል ለውዱ ክለባችን አርሰናል 🤍❤️

SHARE "
@ETHIOPIAARSENALNEWS1


🗣ሉዊስ ኤንሪኬ:

"ነገ የሚፈጠረውን ማንም አያውቅም ነገር ግን ፓሪስ ሴንት ዠርሜን እና አርሰናል ሁለት ተመሳሳይ ቡድኖች ናቸው ብዬ አስባለሁ።

ሲሉ ግን🤔

SHARE "
@ETHIOPIAARSENALNEWS1


🗣አርቴታ ስለ ነገ ጨዋታው ፦

" አዲስ ታሪክ ለመፃፍ ዕድል አለን ፤ እናም ይህን ታሪክ እውን እንዲሆን ቀሪዎቹን ጨዋታዎች ማሸነፍ አለብን፣ ተጫዋቾቼ ከምን ጊዜውም በላይ ለነገው ጨዋታ የበለጠ ጓጉተዋል"

SHARE " @ETHIOPIAARSENALNEWS1


ጋብሪኤል ማርቲኔሊ ስለ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ፦

" ይህን ዋንጫ የማሸነፍ አቅሙ አለን ፤ እናም ደሞ በዚህ ክለብ ታሪክ አዲስ ይሆናል ይህ ነገር ለማድረግ እየሰራን ነው ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" https://t.me/ethioarsenalpic👈


የዛሬ photo ለማየት


👉https://t.me/ethioarsenalpic👈




ነገ ከ M.M ምን እንጠብቅ ቤተሰብ ሀሳባችሁን አጋሩን!🤔

የፎቶ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 🔘

SHARE''
https://t.me/ethioarsenalpic
https://t.me/ethioarsenalpic


ታላቅነታችንን እናስቀጥላለን....✌️

@ETHIOPIAARSENALNEWS1
@ETHIOPIAARSENALNEWS1


Our Number 9


◈ በአርሰናል እና ቡካዮ ሳካ መካከል በአዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ስምምነት ላይ ተደርሷል።


Hulusport dan repost
🎉 የከሰዓት የሁሉስፖርት አቪዬተር ጨዋታ በእኛ ነው ! 🎉

ከ 8፡00 እስከ 10፡00 እንዳያመልጥዎ!

አሁኑኑ ወደ ሁሉስፖርት አቪዬተር 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ
ይሻሙ ፣ ይሰብስቡ ፣ ይጫወቱ 💰

መልካም እድል!🎉


🎙ዊሊያም ሳሊባ ፦ "በአሁኑ ሰአት በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ተከላካዮች ተርታ እገኛለሁ ብዬ አስባለሁ፤ ሆኖም ምርጥ ለመሆን ገና ይቀረኛል። ወደፊት የተሻለ ተከላካይ ለመሆን እለፋለሁ።"

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.